የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ

የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ 

ራስህን ስጠኝ

“እግዚአብሔርሰጠ ፥ እግዚአብሔርም ነሣ ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ።” (ኢዮ 1 21)
ጌታ ሆይ እነዚህ ውብ ድምፆች ፣ ባሪያህ ኢዮብ መከራ ስቃይ በበዙበት ወቅት እንዲናገራቸው የሰጠው ቃላት ናቸው ። እነዚህን ቃላት እንደ ኔ ባለ ኃጢአተኛ አፍና ልብ ላይ እንደገና አስቀመጥህ ። እንዴት ያለህ መልካም ነህ ! አንተ አንድ ወቅት ጤናን ሰጠኝ እኔም ረሳሁህ ። አንተም (ጤናዬን) ከእኔ ወሰድህና አሁን ወደ አንተ ተመለስሁ ። እንዴት ያለ እጅግ ታላቅ ስጦታ ነው ! ራስህን ለእኔ ትሰጠኝ ዘንድ ካንተ ይለዩኝ የነበሩትን ያንተን ስጦታዎች ከእኔ አራቅሃቸው
ጌታ ሆይ ፣ ካንተ ያልሆነውን በእኔ ያለውን ሁሉም ነገር ውሰድ ። ሁሉም ነገር ያንተ ነው ። አንተ ጌታ ነህ ምድራዊ መልካም ነገሮችን ፣ ክብር፣ ጤና ይወት ሁሉንም ነገር እዘዝ ። በእኔ ውስጥ ያንተን ቦታ የሚወስደውን ሁሉንም ነገር ከሩ ቊረጠው
በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ
አዳዲስ መጻሕፍትን ይግዙ

ተዛማጅ ጽሑፎች

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ