መግቢያ » ልዩ ልዩ ሁለት » ቤተ ጳውሎስ አንድ ዓመት ሞላት

የትምህርቱ ርዕስ | ቤተ ጳውሎስ አንድ ዓመት ሞላት


                                 ቤተ ጳውሎስ ሰኞ ነሐሴ 28/2004 ዓ.ም

         ቤተ ጳውሎስ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምትሰብክ፣ ሰዎችን ሊጽናና በሚችለው በቃሉ ሕይወትነት የደከሙትን የምታበረታ፣ የተሰቀለውን ክርስቶስ ማዕከል በማድረግ ለዘላለም ክብር ወገኖችን የምታሰናዳ፣ መልካም ሰብእና ካላቸው ሰዎች ታሪካቸውን  ለትምህርት የምትወስድ፣ በአጥር ያልተከለለ ምክርን የምታፈስስ በዚህም የምትቀጥል ሰሌዳ ናት። ይህንን አንድ ዓመት በምክሩ ከእኛ ጋር የነበረውን እግዚአብሔር እናመሰግናለን። እናንተም ስላዳመጣችሁን አእምሮአችሁ ይባረክ እንላለን። 
በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ

አዳዲስ መጻሕፍት

ትርጉሙ:- ቀይ ዕንቈ

ለምድራችንና ለአገልግሎታችን በረከት የሆነ መጽሐፍ
የመጀመሪያ እትም ጥቅምት 2016 ዓ.ም

1ኛ ጢሞቴዎስ ትርጓሜ – ክፍል አንድ

የመጀመሪያ እትም ሐምሌ 2013 ዓ.ም

ምክር አዘል መጽሐፍ

የመጀመሪያ እትም