መግቢያ » ልዩ ልዩ አንድ » የሕይወት መመሪያዎች » የሕይወት መመሪያዎች -1

የትምህርቱ ርዕስ | የሕይወት መመሪያዎች -1

1- ከሰው ጋር ንግግር ከመጀመርህ በፊት በማለዳ ጸልይ ።

2- አእምሮህን ሰፊ ለማድረግ ቀኑን በንባብ ጀምር ።

3- ከእንቅልፍ እንደ ተነሣህ የዓለምን ወሬ አትስማ ።

4- ያላለቀው ጉዳይህ የዛሬው ሥራህ ነውና ተደሰትበት ።

5- ንጽሕናህን ጠብቅ ፣ ለራስህ ያለህ ክብር ማሳያ ነውና ።

6- ሁሉም ነገር ከተሳካ የምትሠራው አይኖርህምና ሁሉም ነገር ይሳካ ከማለት ተቆጠብ ።

7- ለትምህርት የዕድሜ ገደብ የለውምና እስክትሞት ተማር ።

8- ለሚወዱህና ለሚያከብሩህ ቅድሚያ ስጥ ።

9- ጉዳይን ከባለቤቱ እንጂ ከሦስተኛ ሰው አትስማ ።

10- በትሕትና ለሚያገለግልህ ክብር ይኑርህ ፣ ምቹ ነገርንም አዘጋጅለት ።

11- ባዶ እጅህን ተወልደሃልና ፣ ባዶ እጅህንም ትሄዳለህና ስለ ንብረት ሕይወትህን በብስጭት አትጉዳ ።

12- መታዘብህ ውስጥህን እንዳይጎዳው ከብልጦች ጋር ጊዜ አታጥፋ ።

በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ

አዳዲስ መጻሕፍት

ትርጉሙ:- ቀይ ዕንቈ

ለምድራችንና ለአገልግሎታችን በረከት የሆነ መጽሐፍ
የመጀመሪያ እትም ጥቅምት 2016 ዓ.ም

1ኛ ጢሞቴዎስ ትርጓሜ – ክፍል አንድ

የመጀመሪያ እትም ሐምሌ 2013 ዓ.ም

ምክር አዘል መጽሐፍ

የመጀመሪያ እትም