መግቢያ » ልዩ ልዩ አንድ » ለእኔው እንዳይቀርብኝ

የትምህርቱ ርዕስ | ለእኔው እንዳይቀርብኝ

እግዚአብሔር ሆይ የሰዎች ምስጋና ቢቆም ሁለት ቃል የማያወሩት የመላእክት ምስጋና አይቀርብህም ። የመላእክት ምስጋና ቢቀር ምስጋናህ አይጎልብህም ። ሰዎች ሳይፈጠሩ መላእክት ያመሰግኑህ ነበር ፤ መላእክት ሳይፈጠሩ ባሕርይህ ባሕርይህን ያደንቀው ነበር ። ከምስጋና ብቆም ከደስታ የምቆመው ፣ ከቅዳሴው ብወጣ ለእኔው የሚቀርብኝ እኔው ብቻ ነኝ ። ምስጋናህ ለእኔ ክብርን ይጨምርልኛል እንጂ አንተን ከሆንኸው በላይ ከፍ አያደርግህም ። ፍጹም ነህና መሙላትና መጉደል የለብህም ። ባመሰግንህ አይሞላልህም ፣ ባጉረመርም አይጎልብህም ። ለእኔው እንዳይቀርብኝ ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ። አሜን ።
የነግህ ምስጋና /1/

የካቲት 13 ቀን 2012 ዓ.ም.

ዲያቆን አሸናፊ መኮንን

በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ

አዳዲስ መጻሕፍት

ትርጉሙ:- ቀይ ዕንቈ

ለምድራችንና ለአገልግሎታችን በረከት የሆነ መጽሐፍ
የመጀመሪያ እትም ጥቅምት 2016 ዓ.ም

1ኛ ጢሞቴዎስ ትርጓሜ – ክፍል አንድ

የመጀመሪያ እትም ሐምሌ 2013 ዓ.ም

ምክር አዘል መጽሐፍ

የመጀመሪያ እትም