መግቢያ » ግጥም » ነፃ አወጣን

የትምህርቱ ርዕስ | ነፃ አወጣን

ሐሙስ፣ ጥር 16 2004
በራሣችን ፈርደን የሞት ኑሮ ስንኖር
በመንፈሰ ደይን ባርያዎች ተብለን
በኃጢአት ጭቅቅት ጠረናችን ጠፍቶ
የነፍስ ገላዋ በዕድፈት ተበላሽቶ

ያልፈጠረን ጌታ በዕዳ ጽህፈት
ሲገዛን ሲነዳን በስድብና ንቀት
ኢየሱስ አዳኙ በዮርዳኖስ ቆሞ
የሚቃወመንን የመውጊያውን ብረት ከበላይ አንስቶ
የሞቱን ደብዳቤ በእግሮቹ ረግጦ
ነፃ አወጣን ነፃ ልጅ ሆነና እርሱ
ልጆች እንድንባል ከአብራከ መንፈሱ፡፡
በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ

አዳዲስ መጻሕፍት

ትርጉሙ:- ቀይ ዕንቈ

ለምድራችንና ለአገልግሎታችን በረከት የሆነ መጽሐፍ
የመጀመሪያ እትም ጥቅምት 2016 ዓ.ም

1ኛ ጢሞቴዎስ ትርጓሜ – ክፍል አንድ

የመጀመሪያ እትም ሐምሌ 2013 ዓ.ም

ምክር አዘል መጽሐፍ

የመጀመሪያ እትም