መግቢያ » ልዩ ልዩ ሁለት » አንተ እኮ !!!

የትምህርቱ ርዕስ | አንተ እኮ !!!

ከለምለም ቅጠል በላይ ደስታዬ ፣
ከሚፈልቀው ይልቅ እርካታዬ ፣
ከመንገድ በላይ መድረሻዬ ፣
የዕለት የዘለቄታ ሳይሆን የዘላለም ማረፊያዬ ፣
በመቃብሬ ላይ ይነሣል ብላህ የጻፍህ ፣
የተጠላሁትን ያፈቀርህ፣ የሰይጣን መልክ ሲሰጡኝ መሳይ ልጄ ያልከኝ ፣ የተነቀፍሁትን ያመንከኝ፣ ወርቅህን እኔ ጭቃው ላይ የጣልህ ፣ መክሊትህን ለአባካኙ የሰጠህ ፣ ጸጋህን ለተራቆተው የናኘህ …

አንተ እኮ እግዚአብሔር … ።

ዲያቆን አሸናፊ መኰንን
ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም.

በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ

አዳዲስ መጻሕፍት

ትርጉሙ:- ቀይ ዕንቈ

ለምድራችንና ለአገልግሎታችን በረከት የሆነ መጽሐፍ
የመጀመሪያ እትም ጥቅምት 2016 ዓ.ም

1ኛ ጢሞቴዎስ ትርጓሜ – ክፍል አንድ

የመጀመሪያ እትም ሐምሌ 2013 ዓ.ም

ምክር አዘል መጽሐፍ

የመጀመሪያ እትም