መግቢያ » ልዩ ልዩ ሁለት » እንኳን ለ2016 ዓ.ም. ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

የትምህርቱ ርዕስ | እንኳን ለ2016 ዓ.ም. ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

እንኳን ለ2016 ዓ.ም. ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

የጌታችን ትንሣኤ የአማኞች ድኅነት ፣ የቤተ ክርስቲያን ልደት ፣ የሥጋ ክብረት ፣ የተስፋ ምሰሶ ፣ የሞት መውጊያ ፣ የቅድስና ኃይል ፣ የምእመናን ፍቅር ፣ የሰማዕትነት ብርታት ፣ የእባቡን ራስ ለመቀጥቀጥ ጽናት ፣ የሐዋርያት ምስክርነት ፣ የዲያቆናት አዋጅ ፣ የካህናት ሞገስ ፣ የሰው ልጆች ይቅርታ ነው ።

ትንሣኤው ዓመታዊ በዓላችን ብቻ ሳይሆን ዕለታዊ ኑሮአችንም ነው ። በዚህ በዓል የትንሣኤውን ምሥጢር ጠብ የተገደለበትን ሁነት በማሰብ ይቅርታና ፍቅር በአገራችንና በምድራችን እንዲመጣ ልንተጋበት ይገባል ። የሞተብን ውድ ነገር ትንሣኤ ያገኛል ። ቡሩክ ፋሲካ ይሁንላችሁ !

ዲያቆን አሸናፊ መኰንን
ሚያዝያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም.

በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ