“ክርስቲያን መሆን ማለት
ክርስቲያን ባልሆኑ ሰዎችና ክርስትናው ባልገባቸው ሰዎች መነቀፍ፣ መሰደድ፣ ብሎም መሞት ነው!”
ብጹዕ አቡነ ናትናኤል በ1985 ዓ.ም. የተናገሩት፡፡ ብጹዕነታቸው ዛሬ የካቲት 22/2008 ዓ.ም ዐረፉ፡፡ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ያሳርፍ፡፡
copyright @ 2024 ዲያቆን አሸናፊ መኰንን
የዚህ ገጽ ዓላማ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን ማስተላለፍ፣ ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል ማነጽና የተሻለ ዘመንን መናፈቅ ነው።