መግቢያ » ግጥም » ክርስትና

የትምህርቱ ርዕስ | ክርስትና

የማስተዋል ጥጉ የጥበብ ከፍታ
የዕውቀት ልቀቱ ፅንፉ የይቅርታ
አንተን ማወቅ አንተን መኖር
ባንተ ታውቆ በረት ማደር
በትሕትና ለዓይን አንሶ
በሕይወት መግዘፍ ፍቅርን ለብሶ
በእሳት መሐል እንዳለ ወርቅ
በመቃጠል እንደሚደምቅ
ክርስትና
ትሕትና
የክርስቶስ ልብን መውረስ
በምድር ሆኖ ሰማይ መድረስ
በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ