መግቢያ » ልዩ ልዩ ሁለት » ተመስገን

የትምህርቱ ርዕስ | ተመስገን

በራሳችን ባንረካም ፣ ባንተ ደስ ይለናል ። አንተ ነጻ አውጥተኸን ራሳችንን አስረን ፣ አንተ ሥራችንን ሠርተህልን እኛ ራሳችንን አስጨንቀን የምንኖር ብንሆንም ፤ አሁንም ባንተ ደስ ይለናል ። እኛ እኛ ባንሆንም ፣ አንተ አንተ ነህ ። እንደ እኛ የጠፋን እንዳንተ የተገኘን ነን ። ብዙ ሳለን አንድ አንተን መውደድ አቃተን ፣ አንዱ አንተ ግን እኛን ሁሉ ወደድኸን ። ሰው ሳይቸግረው ይቸገራል ፣ መከራ ሲርቅለት ወደ መከራ ይሄዳል ። ከእኛ ጎዶሎ ፣ ካንተ ሙሉ ነው ተመስገን ።

በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ