የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ 

ገንዘብ

ገንዘብ ኪኒን ይገዛል፣ ጤናን ግን አያመጣም።
ገንዘብ አልጋ ይገዛል፣ እንቅልፍን ግን አያስገኝም።
ገንዘብ ብዙ ሰው ይኮለኩላል፣ ወዳጅ ግን አያተርፍም።
ገንዘብ ቤት ይገዛል፣ መረጋጋት ግን አይሰጥም።
ገንዘብ በአየር ላይ ያስበርራል፣ ነፍስን ግን አያድንም።
ገንዘብ ሳቅ ይገዛል፣ ደስታን ግን አይናኝም።
ገንዘብ ቀብርን ያሳምራል፣ ከሞት ግን አያድንም።

በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ
አዳዲስ መጻሕፍትን ይግዙ

ተዛማጅ ጽሑፎች

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ