የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ

የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ 

የደረሰ ሰው ምስጋና !

በዘመናት ውስጥ ያው የሆንህ ፣ ፀሐይህ ጥልቀት ፣ መቅረዝህ ክትመት ፣ ፍቅርህ ፍልሰት የሌለበት ፤ እውነተኛ ርኅራኄህ የሚታደግ ፣ ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ ! እኔም ኖርሁ ለማለት ስለ በቃሁ አመሰግንሃለሁ ። የመኖር ቃል ምስጋና ፣ የመኖር ምሥጢርም አንተን በኑሮ ማክበር ነውና እርሱን እመኛለሁ ። ደርሻለሁና እንደ ደረሰ ሰው አመሰግንሃለሁ ! እስከዚህ ቀን ድረስም በጸሎት ላገዛችሁኝ ፣ በጥሩ ዓይናችሁ ላያችሁኝ ውዶች የክብር ዘመን ይጨመርላችሁ !

በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ
አዳዲስ መጻሕፍትን ይግዙ

ተዛማጅ ጽሑፎች

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ