የዘመናት እርጅናህን ጥቁረትህ ይናገራል። ብዙ ዋዕይና ጎርፍ የቻለው ጣሪያህ እውነተኛ መልኩን አጥቷል። አንተ ዘመኑን የማትመስል
ዓለም የጥበቃ ስፍራ ናት። ጥበቃም ለአንድ ቀን ቆሞ አያውቅም። ይመጣል የሚሉትን ነገር ግለሰቦች፣ መንግሥታት ይጠብቃሉ።
በሽታ ሩቅ አይደለም፣ የተዘረጋው እጅ አሁን መታጠፍ ሊቸግረው ይችላል። የዘረጋነውን የምናጥፈው በሥላሴ ቸርነት ነው። በድንገት
ደቀ መዛሙርቱ ብዙ የፍርሃት ታሪኮችን አስተናግደዋል። የማዕበሉን ያህል ከማዕበሉ የሚያድናቸውን ጌታ ፈርተዋል። የክፉዎችን ያህል ደጎችን
copyright @ 2024 ዲያቆን አሸናፊ መኰንን
የዚህ ገጽ ዓላማ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን ማስተላለፍ፣ ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል ማነጽና የተሻለ ዘመንን መናፈቅ ነው።