የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ
የጾም ፍቺው መከልከል ማለት ሲሆን ለተወሰነ ሰዓት ከምግብ ፣ ለዘላለም ከኃጢአት መታቀብ ማለት ነው ።
ጌታችን በተጠመቀ ጊዜ ሰማይ ተከፈተ ፣ መንፈስ ቅዱስ ወረደ ። ሰማይ በሰው ላይ ተዘግቶ ነበር።
በዮርዳኖስ ልጅነትን የምታሰጥ ጥምቀት ተመሠረተች ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ አብ መሆኑ ተመሰከረ ። አብ
ጌታችን በከተማ ፣ ዮሐንስ በበረሃ ቤት አልባ ነበሩ። ቤት አስፈላጊ ነው፣ ቤት ስላለው በምድር ላይ
የኃጢአት ማዕበል የሚያንገላታቸውን ፣ ወጣሁ ሲሉ የሚዘፈቁትን በደለኞች ያየው ዮሐንስ መጥምቅ ፤ ከኃጢአት ነጻ የሆነውን
ጌታችን በቤተ ልሔም ሲወለድ ክስተቶች ታይተዋል ። በ12 ዓመቱም ወደ ቤተ መቅደስ ሲመጣ አንዳንድ ወሬዎች
ዮሐንስ ካህን ነው ። በብሉይ ኪዳን የክህነት ሐረግ ቢሄድ ሊቀ ካህናት የሚሆን የአባቱን መንበር የሚወርስ
ዮሐንስ የተወለደው የዘካርያስና የኤልሳቤጥ ጸሎት መልስ ሆኖ ነው ። አንዳንድ ሰው ለሌላው ጥያቄ ፣ ሌላ
እጅግ ኃጢአት በበዛባት ናዝሬት በጽድቅ የኖረውን ክርስቶስን ፣ ራሱም ጽድቅ የሆነውን መሢሕ ለማግኘት ዮሐንስ መጥምቅ