የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ
ወዳጄ ሆይ ! ጥበብ ስትጠራህ አትዘግይ ፤ ዕድል ከጊዜ ጋር በማይፈታ ቋጠሮ ታስሯል ። ያልያዝከውን
ወዳጄ ሆይ ! መቶውን ብር ሰጥቶ አሥሩን ብር ስጡኝ የሚል ፣ ሳምንቱን አድሎ ሰንበትን የሚጠይቅ
ወዳጄ ሆይ ! የዚህን ዓለም ንትርክና እልቂት የሚገድበው አንድ ነገር አለ ፣ እርሱም ይቅር ለእግዚአብሔር
ወዳጄ ሆይ ! ታላላቅ የተባሉ ሲወድቁ ፣ አገር ይነሡ የነበሩ አገር ሲያጡ ፣ ይታዩ የነበሩ
ወዳጄ ሆይ ! ሰዎችን የምታሸንፋቸው በፍቅር ፣ የሚያሸንፉህ በክብር ነው ። እውነተኛ ፍቅር መስጠት ካልቻልህ
ወዳጄ ሆይ ! ቤትህ መሰወሪያህ ፣ ቤትህ ከድካም ማረፊያህ ፣ ቤትህ እንግዳ መቀበያህ ፣ ቤትህ
ወዳጄ ሆይ ! አዲስ ግኝት የመሰለህ እውቀት ከራስህ የመነጨ ሳይሆን እግዚአብሔር ከሰጠህ አእምሮና መብራት የተገኘ
ወዳጄ ሆይ ! እኔ እንጂ እነርሱ ምን አለባቸው ? አትበል ። ብዙ ባለበት ዓለም ምንም
ወዳጄ ሆይ ! ሥር የሰደዱ ዛፎች ነፋስን ይቋቋማሉ ፣ ወደ ታች የጠለቁ መሠረቶች ብዙ ፎቅ