የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ
አባ ኢሳይያስ እንዲህ አለ፡- “የእግዚአብሔር ጠላት ያደርጉሃልና በዚህ ዓለም ላይ ያለን ነገር ሁሉና የሥጋን ዕረፍት
አባ ጳኵሚስ እንዲህ አለ፡- “የክፋት መጀመሪያ ሁከት ነው ።” የሰው ልጅ ውድቀት የጀመረው ለሐሜት በር
አንድ መነኩሴ አባ አጋቶንን እንዲህ ሲል ጠየቀው፡- “ትእዛዝ ታዝዤ ነበር ፣ ነገር ግን በቦታው
አባ ጳኵሚስ እንዲህም አለ፡- ድህነት ፣ መከራ ፣ ከድሎት መራቅና ጾም የገዳማዊ ሕይወት መሳሪያዎች ናቸው
የቴባኑ አባ ዮሴፍ በጌታ ፊት ሦስት ነገሮች የከበሩ ናቸው አለ፡- “አንድ ሰው ፈተናና ሕመም ሲመጣበት
አንድ መነኩሴ አባ ኢሳይያስን አንዳች ቃል እንዲነግረው ጠየቀው ። ሽማግሌውም እንዲህ ሲል መለሰለት ፡- “ጌታችን
ካህኑ አባ ኢሳይያስ እንዲህ አለ ፡- “ከአባቶች አንዱ ፣ አንድ ሰው ከሁሉም ነገር በፊት እግዚአብሔርን
አባ ፓምቦ አባ እንጦንስን እንዲህ ሲል ጠየቀው፡- “ምን ላድርግ ?” ሽማግሌውም እንዲህ አለው ፡- “በራስህ