የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ
መልካም ጎረቤትህን አክብረው ። “ከሩቅ ዘመድ የቅርብ ጎረቤት” የተባለውን አትርሳ ። ክፉ ጎረቤትህንም ውደደው ፣
ሲገፉህ ፍቅር ላይ እንጂ ጥላቻ ላይ አትውደቅ ፡፡ ወደ ላይ መውጣት ያቃተውን ይገፉታል ፡፡ መገፋት
ያለፈውን በትምህርትነቱ ፣ ነገን በብልጫነቱ ፣ ዛሬን ግን በተጨባጭነቱ ውደደው ፡፡ ከትላንት ከመማር በቀር ወደ
መሰልቸት ገጥሞህ ያውቃል ? ዛሬስ ተሰምቶሃል ? ካልሆነም አንድ ቀን ሊሰማህ ይችላልና እስቲ አዳምጥ
ሐሰተኛ ኑሮ ያደክማል ፣ እውነተኛ ኑሮ ከራስ ጋር ሰላም ያደርጋል ፡፡ እውነተኛ ኑሮን የምትኖረው እግዚአብሔር
እንኳን ምድራዊ ሀብትና እውቀት ይቅርና ሰማያዊ ጸጋዎችም ያለ ፍቅር ባዶ ናቸው ፡፡ ፍቅርን ስትይዝ ሁሉንም
እውነተኛ ጠፍቶ እንጂ ዛሬም ሰማዕትነት አለ ፡፡ ሰማዕትነት ቆሞ አያውቅም፡፡ ሰማዕታትም በጣም ይቀንሱ ይሆናል እንጂ
ከቢጤዎችህ ጋር አትምከር ፡፡ የሚነግሩህ የምታውቀውንና የትዕቢትን ምክር ነውና ፡፡ የቀድሞ ወዳጆችህን አትርሳ ፣ የአባትህን
በዛሬው ዘመን ብዙ ንቃቶች ይታያሉ ፡፡ የሰብአዊና የማኅበራዊ መብት ተሟጋቾች እየበዙ ነው ፡፡ እነዚሁ ተቋማት