የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ
ፓፒረስ እየተባለ የሚጠራ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚበቅለው የሸምበቆ ተክል የሚሠራ ጥንታዊ የመጻፊያ ወረቀት ነው ።
ወቅቱ ያልወለደች ማኅፀን ፣ ያላጠባች ጡት የተባረከች ናት የሚባልበት ፣ ወላድ በመውለዷ የተጸጸተችበት ዘመን ነበር