የዲያቆን አሸናፊ መኰንን ገጽ
ጌታችን መርዶ የገጠመውን ኢያኢሮስን ፣ የልጁን ሞት እንደ ዋዛ የሰማውን አባት ፣ በአደባባይ “ልጅህ
ወንጌሉ ስለ ኢያኢሮስ ሲናገር “አጥብቆ ለመነው” ይላል ። አጥብቆ መለመን ምንድነው ? በቤተ ክርስቲያን
የሰገደ ሰው ቁመቱ ሜትር ከሰማንያ አይደለም ። እጅግ ያነሰ ነው ። የሰገደ ሰው ሰማይንና
ችግር በራሱ ክፉ ቢሆንም የሚያመጣቸው መልካም ነገሮችም አሉ ። ዓይኑ የበራለት የሚባለው መንፈሳዊ ሰው
ገሊላ የሁሉ ሰብሳቢ ነች ። ከገሊላ ደግሞ የጥብርያዶስ ባሕር ዳርቻ ነዋሪዎች ገራሞች ፣ ልፋተኞች
/ማር. 5፡21-43/ እግረ መንገድ የምናከናውናቸው ብዙ ተግባራት ያልተጠበቁና እንደ ተአምር የሚቆጠሩ ፣ “በአንድ ድንጋይ