ሐዋርያው ጳውሎስ የቆሮንቶስን ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንደ መሠረተ ማሰብ ጀመርሁ ። የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንን
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ መልእክታቱ ይተነትንልኛል ብዬ አስቀድሜ ብጠይቅም የረሳው መስሎኝ ነበርና ለማስታወስ ስሞክር አንድ
ሐዋርያው ጳውሎስ ከዚህ በፊት እንዳደረገው ነገሮችን እስክረዳቸው ድረስ ይጠብቀኝ ነበርና ገረመኝ ። እርሱ ግን፡-
እኔም በተመጠነልኝ ዘመን የምኖር ፣ በተመጠነልኝ በረከት ኑሮዬን የምገፋ ስለሆንሁ ላውቀው እስከተፈቀደልኝ ድረስ ለማወቅ
እንኳን ለ2013 ዓ.ም. ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ቅዱሳን በምድር
copyright @ 2024 ዲያቆን አሸናፊ መኰንን
የዚህ ገጽ ዓላማ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን ማስተላለፍ፣ ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል ማነጽና የተሻለ ዘመንን መናፈቅ ነው።