“ፍረድ ለነፍስህ ብላ ለከርስህ” “እንደ ራስ ነው ፍርድ” የሚለው ዘመን የተጠገበ አባባል
“እብድ ቢጨምት እስከ ቀትር ነው” ይባላል። ሌሊቱን በሙሉ ሲጨፍር አድሯልና ጠዋት ሲያገኙት
“መስተዋት ይገዛል ሞኙ የሰው ልጅ ፣ ሁሉን የሚያሳየው መሰንበት ነው እንጅ ፤”
…ሁሉንም ቤት አንኳኩተን ብንጠይቅ አሳቡ በሙሉ የደረሰለት የለም ። በራሱ ከተደሰተ በራሱ
ጠላም ይጠጣና ይፈሳል አተላው ፣ ጠጅም ይጠጣና ይፈሳል አምቡላው ፣ ሥጋም ይበላና
አለመብሰል ፣ ለዓለምና ለሕይወት እንግዳ መሆን ገላጋይን ሲያደክሙ ፣ ያዥን ሲያዝሉ መኖር