“አምልኮት በእውነትና በመንፈስ መሆን አለበት (ዮሐ. 4፡24) ። የአዲስ ኪዳን የአምልኮ መስፈርቱም
የስድብ ክፉ “አቅሙን አያውቅ” የሚለው ነው ። ሦስት ነገሮች ለኑሮአችን አስፈላጊ ናቸው፡-
የምንበላው የምንጠጣው ለራሳችን ነው ፣ የምንኖረው ግን ለሰው ነው ። ደስ ያለንን
የሰው ልጅ በኑሮው ውስጥ ሦስት ተመልካቾች አሉት ። የመጀመሪያ እግዚአብሔር ፣ ሁለተኛ
በቅበላ ዋዜማ ምግቡ እንዳይበላሽ እየተባለ ይበላል ። ሰውዬው “ብላ ነገ ጾም ስለሆነ
ለጠቆሙ ሰዎች ጉርሻ እንሰጣለን የሚሉ መመሪያዎችና አዋጆችን እንሰማለን ። የሚጠቁሙ ሁሉ ለአገር