ባል የሞተ እንደሆነ ጣጣው ፣ እንግዳ ክስተቱ ፣ የቤተሰብ መራኮቱ ብዙ ነው
“ፍረድ ለነፍስህ ብላ ለከርስህ” “እንደ ራስ ነው ፍርድ” የሚለው ዘመን የተጠገበ አባባል
“እብድ ቢጨምት እስከ ቀትር ነው” ይባላል። ሌሊቱን በሙሉ ሲጨፍር አድሯልና ጠዋት ሲያገኙት
“መስተዋት ይገዛል ሞኙ የሰው ልጅ ፣ ሁሉን የሚያሳየው መሰንበት ነው እንጅ ፤”
…ሁሉንም ቤት አንኳኩተን ብንጠይቅ አሳቡ በሙሉ የደረሰለት የለም ። በራሱ ከተደሰተ በራሱ
ጠላም ይጠጣና ይፈሳል አተላው ፣ ጠጅም ይጠጣና ይፈሳል አምቡላው ፣ ሥጋም ይበላና