ያደገ ሰው መገለጫ ለአገሩ ዘብ ይቆማል ከግለሰብ ክብር የአገር ክብር ይበልጣል ።
ያደገ ሰው መገለጫ የረዱትን ይረዳል ማግኘት ደስ የሚለው ራስን ለመቻል ነው ።
ያደገ ሰው መገለጫ ሁሉን የማወቅ ጉጉት የለውም ያላደገ ልጅ ሁሉን የማወቅ ጥማት
ያደገ ሰው መገለጫ ያየውን ሁሉ ለእኔ አይልም አንድን ሰው እንደምንወደው ከምናውቅበት ነገር
ያደገ ሰው መገለጫ ስሜቱን ይገዛል ጀግንነት ሰዎች ወደው ፈቅደው ራሳቸውን የሚሰጡበት እንጂ
ያደገ ሰው መገለጫ አያለቃቅስም ማልቀስ ፈውስ ከሚሰጡ መንገዶች አንዱ ነው ። ሰው