“ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው ? እኛ የሕያው እግዚአብሔር
አይሆንም አይሰጥህም ስብከት ለማከናወን በጣም ደስ ይለናል ። በአደባባይ ቆሞ መናገር ያረካናል
የእግዚአብሔር ርኅራኄ የጀመረው ሰዎች ስለ ጸሎት ምንነት አውቀው መጸለይ ከጀመሩ በኋላ አይደለም
እመቤታችን ድንግል ማርያም በብዙ መከራና እንግልት ውስጥ አልፋለች ። የባለ መስቀሉ የኢየሱስ
የቃና ዘገሊላ ሰርግ ብዙ ነገሮችን ያስታውሳል ። የመጀመሪያው ጋብቻ የተከናወነው በገነት ነው
በአይሁድ ባሕል ሰርጉን የሚደግሰው ሙሽራው ራሱ ነው ። በአባቱ ቤት ስፍራ አዘጋጅቶ