/ማቴ. 8፡2/ መጣብኝ ሳይሆን መጣልኝ የሚሉት አንድ እንግዳ አለ ። ይህ እንግዳ
እግዚአብሔር ምሳሌ የሌለው አምላክ ነው ። የሰውን አለማወቅ ለማገዝ ግን ምሳሌ እንጠቀማለን
አለሁ ያሉ የማይኖሩብሽ ፣ መንገድ ያዘጉ መቃብር የሚገቡብሽ ፣ መሬት ለመርገጥ የተጸየፉትን
እመጣለሁ ብላ ትቀራለች ፣ ቀረች ሲባል ትመጣለች ። ስትመጣ ሰላምታ ፣ ስትሄድ
ባለጠጋ መሆን ኃጢአት አይደለም ። አብርሃም ፣ ይስሐቅ ፣ ያዕቆብ ፣ ዳዊት
“ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ ፥ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ ፣ መጥተህም ተከተለኝ”