ወጣትነት ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ጸጋ ነው ። ወጣትነት ኃይል ሲሆን መሪ የሚያስፈልገው ነው
ወዳጄ ሆይ በኅሊና ስለሚመላለሱ ፈተናዎች የጻፍህልኝ ጦማር ደርሶኛል። ሕሊና የጠላት ትልቁ ዒላማ
አዎ ጌታዬ ለእኔ ነው ዘመን የጨመርከው? ለእኔ ነው እያጡ ማግኘትን፣ እየሞቱ ሕያው
በአጋጣሚ የምናገኛቸው መልካም ሰዎች አሉ። በጥቂት ደቂቃ የዘመናት ስንቅ የሚሆን ምክር ይሰጡናል።
ምስጋና ወደ ከፍታ መብረር ነው ። በልባችን ያለውን እግዚአብሔር በሰማያት የምትኖር እንለዋለን