መግቢያ » ልዩ ልዩ ሁለት » እንኳን ከ 2015 ዓ.ም ዘመነ ሉቃስ ወደ 2016 ዓ.ም ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ!

የትምህርቱ ርዕስ | እንኳን ከ 2015 ዓ.ም ዘመነ ሉቃስ ወደ 2016 ዓ.ም ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ!

ዓመቱን ሙሉ ኖረው ይህችን ቀን ሳያዩ ትላንት የሞቱ አሉ። የኖርነው ስለ ፈለግን ሳይሆን ስለ ተፈቀደልን ነው፡ ፡ ይህች ቀን ከሰው የምትሰጥ ብትሆን ኖሮ ባላገኘናት ነበር። እነዚያ የሞቱት በሞኝነት ፣ እኛ የቀረነው በብልጠት አይደለም:: መኖር የአንድ አምላክ ስጦታ ነው:: እንኳን ለዚህች ቀን አበቃን! ዓመቱን የሰላም ያድርግልን!

በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ

አዳዲስ መጻሕፍት

ትርጉሙ:- ቀይ ዕንቈ

ለምድራችንና ለአገልግሎታችን በረከት የሆነ መጽሐፍ
የመጀመሪያ እትም ጥቅምት 2016 ዓ.ም

1ኛ ጢሞቴዎስ ትርጓሜ – ክፍል አንድ

የመጀመሪያ እትም ሐምሌ 2013 ዓ.ም

ምክር አዘል መጽሐፍ

የመጀመሪያ እትም