መግቢያ » ግጥም » የኢየሱስ ጽድቁ

የትምህርቱ ርዕስ | የኢየሱስ ጽድቁ

                                   ማክሰኞ፣ ጥቅምት 28 2004

በአብ አንድ ልጁ

ያመኑት ተዋጁ
ሲዖል ድል መንሣትህ
ሞት የዜማ ዕቃህ
ወዴት አለ ዛሬ
ኃጢአት ያንቺ ፍሬ?

ስለተለወጠ ድካሜ በብርታት

ተቆርጧል ማሰሪያው
          መያዣው የጠላት
ታሪክ ተገልብጧል
የፍርድ ዘንግ ወድቋል
ነገሬም አብቅቷል
የኢየሱስ ድቁ
      የኔን ኃጢአት ሽሯል፡፡
በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ

መጻሕፍት

በዲያቆን አሸናፊ መኰንን

በTelegram

ስብከቶችን ይከታተሉ

አዳዲስ መጻሕፍት

ትርጉሙ:- ቀይ ዕንቈ

ለምድራችንና ለአገልግሎታችን በረከት የሆነ መጽሐፍ
የመጀመሪያ እትም ጥቅምት 2016 ዓ.ም

1ኛ ጢሞቴዎስ ትርጓሜ – ክፍል አንድ

የመጀመሪያ እትም ሐምሌ 2013 ዓ.ም

ምክር አዘል መጽሐፍ

የመጀመሪያ እትም