እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሳችሁ! ሃናና ኢያቄም
ለራስህ የምታለቅሰው ፣ የምወደው እንደ መንፈቅ መንገድ ምነው ራቀኝ የምትለው
ስለ ሁላችን ሞትህ ፣ እኛ ግን ስለ ግላችን እንኖራለን ::