መግቢያ » ልዩ ልዩ ሁለት » ምድር በዐሥር ነገሮች ትጨነቃለች

የትምህርቱ ርዕስ | ምድር በዐሥር ነገሮች ትጨነቃለች

1. አላዋቂ ዝነኛ በሆነ ጊዜ ፣

2. ባለጌ በተሾመ ጊዜ ፣

3. ምሁር በዋሽ ጊዜ ፣

4. ስስታም ባለጠጋ በሆነ ጊዜ ፣

5. ያልሰለጠነ አቅም ባገኘ ጊዜ ፣

6. ቄስ ጉበኛ በሆነ ጊዜ ፣

7. ራስ ወዳድ ባገባ ጊዜ ፣

8. ልጆች ቤትን በመሩ ጊዜ ፣

9. ገላ ሸቀጥ በሆነ ጊዜ ፣

10. በሴት መሣሪያ ወንድ ባጌጠ ጊዜ።

መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም.

በማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩ
ፌስቡክ
ቴሌግራም
ኢሜል
ዋትሳፕ

ተዛማጅ ትምህርቶች

የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ
የትምህርቱ ርዕስ